Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 31 to 36 of 139 results
Mar 03, 2026
የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት የባንኩን የወደፊት የእድገት አቅጣጫዎች አስመልክቶ ከዲስትሪክት እና ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ጋር ተወያዩ፡፡
የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ከባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ታቦር፣ እንጂባራ፣ ፍኖተ ሰላም እና ደብረ ማርቆስ የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እንዲሁም የቡድን መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይት...
Feb 28, 2026
እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
ስለ ዓድዋ ጦርነት አጭር መረጃ እነሆ!· መቼ ተፈጸመ? የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ·  ...
Feb 19, 2026
እንኳን ለ89ኛው የሰማእታት መታሰቢያ ቀን አደረሰዎ!
• መቼ ተፈጸመ? የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም፡፡• በማን ተፈጸመ? በማርሻል ሩዶልፍ ግራዚያኒ አዛዥነት በፋሽስት ኢጣሊያ፡፡• ለምን ተፈጸመ? አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የወረወሯቸው ቦምቦች ግራዚያኒን ጨምሮ...
Feb 15, 2026
ፀደይ ባንክ ለአዲሱ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የእንኳን ደኅና መጡ መርሐ ግብር አካሔደ።
የፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት የባንኩ ፕሬዝዳንት በመሆን ሥራ ለጀመሩት ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው የእንኳን ደኅና መጡ መርሐ ግብር ዛሬ የካቲት 7/2018 ዓ.ም በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂደዋል።በመርሐ ግብሩ የእ...
Feb 10, 2026
በያሉበት ቦታ ሆነው የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ቁጥርዎ ጋር ያስሳስሩ!
በያሉበት ቦታ ሆነው የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ቁጥርዎ ጋር ያስሳስሩ!ውድ የባንካችን ደንበኞች!በያሉበት ሆነው የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ከታች በተቀመጠው ቅደም ተከተል መሠረት ያስተሳስሩ፡፡1. ይህን ማስፈንጠሪ...
Feb 10, 2026
በያሉበት ቦታ ሆነው የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ቁጥርዎ ጋር ያስሳስሩ!
በያሉበት ቦታ ሆነው የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ቁጥርዎ ጋር ያስሳስሩ!ውድ የባንካችን ደንበኞች!በያሉበት ሆነው የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ከታች በተቀመጠው ቅደም ተከተል መሠረት ያስተሳስሩ፡፡1. ይህን ማስፈንጠሪ...
/