Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 55 to 60 of 139 results
Oct 20, 2025
የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የጉባኤ ጥሪ
የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ማስታወቂያለፀደይ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የጉባኤ ጥሪበኢትዮጵያ ንግድ ህግ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366(1)፣ 367(1)፣ 370፣...
Oct 15, 2025
ፕሮፌሰር አደም ካሚል የፀደይ ባንክ የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ፡፡
የፀደይ ባንክ የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ ፕሮፌሰር አደም ካሚልን የአማካሪ ቦርዱ ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል፡፡የፀደይ ባንክ የሼሪዓ አማካሪ ቦርድ የ2024/2025 የሥራ አፈጻጸም እና የ2025/2026 የሥራ አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቷል፡፡አማካሪ ቦ...
Oct 15, 2025
ፀደይ ባንክ እና አፍሪኔክስ ሆልዲንግ ኩባንያ አብሮ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶች እና ወጣቶችን ይበልጥ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ለመሥራት ከአፍሪኔክስ ሆልዲንግ ኩባንያ ጋር አብሮ ለመሥራት ተፈራርሟል፡፡ በጋራ የመሥራት የመግባቢያ ስምምነታቸውንም መስከረም 26/2018 ዓ....
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
September 23, 2025ለትውልድ መድረስ!ፀደይ ባንክ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ፀደይ ባንክ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ባንኩ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ድጋፍ...
Oct 01, 2025
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
August 8, 2025 &nbs...
Oct 01, 2025
የጨረታማስታወቂያ
August 8, 2025ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ዉብሸት ጥላሁን ኃይሌ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኪና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈ...
/