Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 43 to 48 of 139 results
Dec 06, 2025
ፀደይ ባንክ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበረ።
ፀደይ ባንክ ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን በዋናው መሥሪያ ቤት አክብሯል።ባንኩ የዋናው መሥሪያ ቤት የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች እንዲሁም ከፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የመጡ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ነው...
Dec 06, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌት በባንኮክ በተካሄደ ውድድር አሸነፈች
የፀደይ ባንክ አትሌት የሆነችው አትሌት አሰለፍ አማረ ካሴ በታይላንድ ባንኮክ በተካሄደ የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ውድድር አንደኛ በመሆን አሸንፋለች።አትሌቷ ውድድሩን 33 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያውን ማጥለቅ ችላለ...
Nov 27, 2025
ፀደይ ባንክ እና የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አብሮ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አብሮ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡ፀደይ ባንክ እና የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ዛሬ ኅዳር17/2018ዓ.ም ኢንስቲትዩቱ...
Nov 25, 2025
ፀደይ ባንክ በግብርና እድገት ላይ በሚመክር የመማማሪያ መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
ፀደይ ባንክ SNV-Ethiopia የተሰኘ የኔዘርላንድ ድርጅት በአዘጋጀው የመማማሪያ እና የትሥሥር መድረክ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡በመድረኩ ከፌዴራል እና ከክልል የመጡ ባለድርሻ አካላት፣ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች፣ በ...
Nov 24, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌቶች በታላቁ ሩጫ ብርቱ ተፎካካሪ ሆነዋል።
የፀደይ ባንክ አትሌቶች በ 25ኛው ታላቁ ሩጫ ውድድር ብርቱ ፉክክር አድርገዋል።በየዓመቱ በድምቀት በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የባንካችን አትሌቶች ተሳትፈዋል።ዛሬ ኅዳር 14/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተካሄደው ውድድር በሁለቱም ፆ...
Nov 20, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌቶች ለ46ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ውድድር ተመረጡ፡፡
የፀደይ ባንክ አትሌቶች በአሜሪካ ፍሎሪዳ ጥር 10/2026 ለሚካሄደው 46ኛው የዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በ30/02/2018 ዓ.ም ባዘጋጀው 43ኛው የጃ...
/