Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 7 to 12 of 139 results
ፀደይ ባንክ 145 አምራች ኢንዱስትሪዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተሳተፈ፡፡
Jun 13, 2026

ፀደይ ባንክ 145 አምራች ኢንዱስትሪዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተሳተፈ፡፡

ፀደይ ባንክ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአማራ ክልል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በመሳተፍ ብራንዱን እና አገልግሎቶቹን አስተዋውቋል፡፡ 145 አምራች ኢንዱስትሪዎች የተሳተፉበትና በርካታ ጎብኝዎች የተገኙበት ኤግዚቢሽንና ባዛር በኮምቦል...
ፀደይ ባንክ 145 አምራች ኢንዱስትሪዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተሳተፈ፡፡
Jun 13, 2026

ፀደይ ባንክ 145 አምራች ኢንዱስትሪዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተሳተፈ፡፡

ፀደይ ባንክ 145 አምራች ኢንዱስትሪዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተሳተፈ፡፡ ፀደይ ባንክ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአማራ ክልል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በመሳተፍ ብራንዱን እና አገልግሎቶቹን...
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
May 26, 2026

ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

ፀደይ ባንክ በዓሉ የሠላም፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል!ባንካችን “አርሂቡ“ የተሰኘውን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎታችንን እንዲጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ዒድ-ሙባረክ!የሁሉም ባንክ!Bank of all!
ለአፍታም ቢሆን እንዳይዘናጉ!
May 19, 2026

ለአፍታም ቢሆን እንዳይዘናጉ!

ውድ ደንበኛችን! የሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ኤ ቲ ኤም፣ ፖስ፣ የመሳሰሉ ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን እና ማኅበራዊ ሚዲያ በሚጠቀሙበት ጊዜ የሚከተሉትን የደኅንነት መጠበቂያ ጥንቃቄዎች እንዲተገብሩ እናስታውስዎታለን...
የፀደይ ባንክ የሰራተኞች ካፌቴሪያ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
May 15, 2026

የፀደይ ባንክ የሰራተኞች ካፌቴሪያ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

የሥራ መደብ፦ ሼፍ (ምግብ አዘጋጅ) የሥራ ክፍል፦ የካፌቴሪያ አገልግሎት ተጠሪነቱ፦ ለካፌቴሪያ ሥራ አስኪያጅ / ለዋና ሼፍ (Executive Chef) የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ፣ ሙሉ የሥራ ሰዓት 1. ስለ ባ...
ፀደይ ባንክ እና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስትራቴጂካዊ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
May 13, 2026

ፀደይ ባንክ እና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስትራቴጂካዊ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አብሮ ለመሥራት የሚያችላቸውን ስትራቴጂካዊ ስምምነት ዛሬ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም በፀደይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) እና የአ...
/