Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 49 to 54 of 139 results
ፀደይ ባንክ ከ 1 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ሰጥቷል።
Nov 15, 2025

ፀደይ ባንክ ከ 1 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ሰጥቷል።

የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እና 4ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ ኅዳር 06/2018 ዓ.ም በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ተካሂዷል።ጠቅላላ ጉባዔው ባንኩን በሁሉም መመዘኛዎች በተሻለ መልኩ ውጤታማ ለማድረግ የሚያ...
ፀደይ ባንክ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጋር በጋራ መሥራት መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡
Nov 08, 2025

ፀደይ ባንክ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጋር በጋራ መሥራት መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡

ፀደይ ባንክ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጋር በጋራ መሥራት መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡ፀደይ ባንክ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጋር በጋራ መሥራት መጀመራቸውን የሚያበስር መርሐ ግብር ዛሬ ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ...
የፀደይ ባንክ አትሌቶች በአሸናፊነታቸው ቀጥለዋል፤ በሜዳልያም ደምቀዋል።
Nov 04, 2025

የፀደይ ባንክ አትሌቶች በአሸናፊነታቸው ቀጥለዋል፤ በሜዳልያም ደምቀዋል።

የፀደይ ባንክ አትሌቶች በ31ኛው የአትሌቲክስ አገር አቋራጭ ውድድር የሜዳልያ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል።የሁሉም ባንክ የሆነው የፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ፣ የአማራ ክልል አትሌቲክስ ፌደሬሽን ዛሬ (ጥቅምት 23/2018 ዓ.ም) በደብረ...
ፀደይ ባንክ የጤና ምርመራ የክፍያ ሥርዓት የሙከራ ትግበራ አስጀመረ።
Nov 04, 2025

ፀደይ ባንክ የጤና ምርመራ የክፍያ ሥርዓት የሙከራ ትግበራ አስጀመረ።

ፀደይ ባንክ የጤና ምርመራ የክፍያ ሥርዓት የሙከራ ትግበራ አስጀመረ።ፀደይ ባንክ የዲጂታል ጤና ከፍያ ሥርዓት የሙከራ ትግበራ በደብረ ብርሃን ከተማ በሚገኙት ደብረ ብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል እና ጤና ጣቢያ አስጀምሯል፡፡ባንኩ ትግበራውን በሙ...
ፀደይ ባንክ በዓመታዊው የፋይናንስ እውቀት ሳምንት ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
Oct 27, 2025

ፀደይ ባንክ በዓመታዊው የፋይናንስ እውቀት ሳምንት ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡

ፀደይ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው የ2018 ዓ.ም የፋይናንስ እውቀት ሳምንት ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡መርሐ ግብሩ ‹‹የፋይናንስ እውቀትን ማጎልበት እና የደንበኞችን ጥበቃ ማጠናከር›› በሚል መሪ መልእክት ነው በጋምቤላ ከተማ...
የፀደይ ባንክ አትሌት በማራቶን ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነች፡፡
Oct 23, 2025

የፀደይ ባንክ አትሌት በማራቶን ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነች፡፡

የፀደይ ባንክ አትሌት በማራቶን ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነች፡፡የፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ ያፈራት አትሌት መቅደስ ሽመልስ ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም በኔዘርላንድ አምስተርዳም በተካሄደው የማራቶን ሩጫ ውድድር ላይ 3ኛ በመውጣት...
/