Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 139 to 139 of 139 results
Jun 14, 2025
ፀደይ ባንክ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
ባንካችን ፀደይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2025 ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
ባንካችን በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚዬም ውስጥ በተዘጋጀለት ቦታም አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራትን ጨምሮ ጠቀም ያለ ወለድ...
/