Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 115 to 120 of 139 results
እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን የመጠቆሚያ ጊዜ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ፡፡
Oct 01, 2025

እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን የመጠቆሚያ ጊዜ ለአንድ ሳምንት ተራዘመ፡፡

 November 2, 2023ለፀደይ ባንክ ባለ አክሲዮኖች በሙሉየፀደይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ጥቆማ ከሐ ምሌ 16/2015 እስከ ጥቅምት 16/2016...
What does Tsedey’s tagline “Bank for all!” stands for?
Oct 01, 2025

What does Tsedey’s tagline “Bank for all!” stands for?

 September 29, 2023The tagline of Tsedey Bank, “Bank for all,” clearly denotes that the bank is committed to providing financial services to ever...
የፀደይ ባንክ አትሌት ይስማው ድሉ በቡዳፔስቱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ይወዳደራል፡፡
Oct 01, 2025

የፀደይ ባንክ አትሌት ይስማው ድሉ በቡዳፔስቱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ይወዳደራል፡፡

 August 16, 2023የፀደይ ባንክ አትሌት ይስማው ድሉ ኢትዮጵያን በመወከል ለቡዳፒስቱ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10,000 ሜትር ለመሮጥ የሚያስችለውን ሚኒማ በማሟላት መመረጡ ይታዎሳል፡፡በዚህም መሠረት በሀንጋሪ ቡዳፔስት...
የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
Oct 01, 2025

የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

 December 7, 2023ለተከበራችሁ የፀደይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች፤የፀደይ ባንክ አማ የባለአክሲዮኖች 3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366፤ 367፤ 370፤3...
Tsedey Bank’s Impressive Corporate Social Responsibilities by Part
Oct 01, 2025

Tsedey Bank’s Impressive Corporate Social Responsibilities by Part

August 3, 2023Tsedey Bank is carrying out its Social Responsibilities (CSR) in a holistic manner!Here are some examples of CSR initiatives that Tsedey...
የፀደይ ባንክ አስደናቂ ማኅበራዊ ኀላፊነቶችን እናስተዋውቅዎ!
Oct 01, 2025

የፀደይ ባንክ አስደናቂ ማኅበራዊ ኀላፊነቶችን እናስተዋውቅዎ!

 August 3, 2023ፀደይ ባንክ በታቀደ እና ማኅበረሰብን ተጠቃሚ ማድረግን ዓላማ ባደረገ መልኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ያውቃሉ?ባንኩ በብድር እና ቁጠባ ተቋምነት ከተመሠረተበት ከሩብ ክፍለ ዘመናት በፊት ጀምሮ...
/