Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 91 to 96 of 139 results
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በአንደኛነት አሸነፈች።
July 1, 2024የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በአንደኛነት አሸነፈች።የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ የመቻል (የመከላከያ) ስፖርት አዲስ አበባ ከተማ ላይ ዛሬ ባዘጋጀው የ10 ኪሎ...
Oct 01, 2025
ይህን ያውቁ ኖሯል !
June 17, 2024የኤ ቲ ኤም አገልግሎት በበረዷማው አሕጉር ውስጥ መኖሩን ያውቃሉ!ለመኖር እጅግ አስቸጋሪ በሆነው በበረዷማው አንታርክቲካ አሕጉር ውስጥ ሁለት የኤቲኤም ማሽኖች ይገኛሉ፡፡ የማሽኖቹ ባለቤት አሜሪካን ሀገር ሰን...
Oct 01, 2025
በሞባይል ባንኪንግ ከሚፈጸሙ ማጭበርበሮች ይጠንቀቁ!
June 10, 2024የሳይበር ምህዳር ይዟቸው ከመጣቸው መልካም አጋጣሚዎች መካከል በየዕለቱ ለምናደርጋቸው ግብይቶች ክፍያ ለመፈጸም ጥሬ ገንዘብ ከመጠቀም ይልቅ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት መፈጸም ማስቻሉ ነው፡፡በሞባይል የባንኪንግ አገልግሎት...
Oct 01, 2025
ከደንበኞቻችን አንደበት
June 7, 2024“ፀደይ ባንክ እንደቤቴ የማየው ቀኝ እጄ ነው፤ ስኬታማ መሆን የቻልሁት ባገኘሁት ብድር በመሆኑ ደስተኛ ነኝ፡፡”“ወ.ሮ ቤዛዊት ተስፋዬ እባላለሁየመብራት እና ፊኒሺንግ እቃዎች መሸጫ ሱቅ ባለቤት ነኝ፡፡ላ...
Oct 01, 2025
Tsedey Bank S.C and Lemi National Cement PLC agrees to partner up
May 24, 2024Tsedey Bank and Lemi National Cement PLC decided to partner up following extensive talks between senior executives. Following the ag...
Oct 01, 2025
ግብይትዎ በአጭበርባሪዎች እንዳይስተጓጎል ይጠንቀቁ፤ በጥንቃቄ ይከውኑ!
በተለይም ሐሰተኛ የብር ኖቶችን ከሚያዘዋውሩ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!በ 200፣ 100 እና 50 ብር ላይ የሚገኙ የደኅንነት መጠበቂያ ምልክቶች እና ምስሎችን በአግባቡ ያስተውሉ፡፡በተጨማሪም ግብይትዎን ደኅንነቱ አስተማማኝ በሆነው የፀደይ ሞ...
/