Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 1 to 6 of 139 results
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤ...
Aug 20, 2026
ፀደይ ባንክ በወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ዓለምአቀፍ እውቅና አገኘ፡፡
ፀደይ ባንክ ‹‹አርሂቡ›› በተሰኘው ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቱ ዓለምአቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ባንካችን በአልሁዳ የኢስላሚክ ኢኮኖሚክስ ማዕከል (ALHuda CIBE) አዘጋጅነት በተካሄደው ዓለም አቀፍ ከወለድ ነጻ ባንክ እና ታካፉል ሽልማ...
Aug 07, 2026
ፀደይ ባንክ ለተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል የ10 ሚልየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
ፀደይ ባንክ ለተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል የ10 ሚልየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ፀደይ ባንክ በአማራ ክልል፣ ዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኘው ለተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል የ10 ሚልየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ባንኩ...
Aug 06, 2026
ፀደይ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ዲስትሪክቶች እውቅናና ሽልማት ሰጠ፡፡
ፀደይ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ዲስትሪክቶች እውቅናና ሽልማት ሰጠ፡፡ባንኩ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን የ2025/26 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2026/27 እቅድ ትውው...
Aug 02, 2026
ፀደይ ባንክ ከታክስ በፊት 4 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ጠቅላላ ትርፍ አስመዘገበ፡፡
ባንኩ የ2025/26 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2026/27 እቅድ ትውውቅ መድረኩን ማካሔድ ጀምሯል፡፡ከሐምሌ 26-28/2018 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት እየተካሔደ በሚገኘው የአፈጻጸም ውይይትና የእቅድ ትውውቅና መድረክ፣ የዳ...
Jun 15, 2026
ፀደይ ባንክ በአስተሳሰብ ለውጥ እና በዘመናዊ የባንክ አሠራር ላይ ያተኮረ ታሪካዊ ሥልጠና ለሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ሰጠ
ከሰኔ 5 እስከ 7/2018 ዓ.ም ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት፣ ፀደይ ባንክ የተያያዘውን ታላቅ ተቋማዊ ሽግግር ለማፋጠንና የነገውን ስኬት ለመቅረጽ ያለመ፣ በአስተሳሰብ ለውጥ እና በዘመናዊ የባንክ አሠራር ላይ ያተኮረ እጅግ ከፍተኛ ሥልጠና...
/