Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 37 to 42 of 139 results
Feb 09, 2026
የፀደይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌውን የባንኩ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ።
የፀደይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌውን የባንኩ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ።የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የሥራ ኅላፊዎች እና ሠራተኞች መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ይመኛሉ!የሁሉም ባንክ!Bank of all!#ፀደይባ...
Feb 03, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ጋር በጋራ የመሥራት ስምምነታቸውን ይፋ አደረጉ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ጋር በጋራ የመሥራት ስምምነት የማብሰሪያ መርሐ ግብር ዛሬ ጥር 26/2018 ዓ.ም በፀደይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት አካሂደዋል፡፡የፀደይ ባንክ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት በሆኑት ወ...
Jan 08, 2026
ፀደይ ባንክ ለዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ፡፡
ፀደይ ባንክ ለዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የመኪና እና የምግብ እህል ድጋፍ አድርጓል፡፡ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የመኪና ድጋፉ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ባንኩ...
Jan 06, 2026
ፀደይ ባንክ አትሌት የተካተተበት በዓለም አገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት።
በዓለም አገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቪዛ ምክንያት በከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ ቪዛ የተሳካላቸውን እና ያላቸውን አካትቶ ነው ዛሬ ታኅሣሥ 27/2018 ዓ.ም ሽኝት የተደረገለት።በአሜሪካ ፍሎሬዳ...
Dec 17, 2025
ፀደይ ባንክ የፋይናንስ ተደራሽነት እና አካታችነት ላይ ያተኮረ ሲምፖዚየም እና አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
ፀደይ ባንክ የሴቶች እና ወጣቶችን የፋይናንስ ተደራሽነት እና አካታችነት ላይ ያተኮረ ሲምፖዚየም እና አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ሲምፖዚየም እና አውደ ርዕዩን ያዘጋጀው SNV የተሰኘ የኔዘርላንድ ድርጅት LIWAY (Liv...
Dec 09, 2025
Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!
Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!በቀላሉ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን ሂደቶች ይከተሉ!1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣2. ፀደይ ባንክ የሚለው...
/