Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 13 to 18 of 139 results
May 08, 2026
ፀደይ ባንክ ለባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሥነ ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጠ።
ዛሬ ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት የተሰጠው ሥልጠና ከፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።በሥልጠናው የባንኩ ም/ፕሬዝዳንቶች፣ ዳይሬክተሮች እና የዲስትሪክት ሥራ አስኪያጆች ተሳትፈዋል።&...
May 04, 2026
ፀደይ ባንክን በሁሉም መመዘኛዎች ተመራጭ እና መሪ ባንክ የማድረግ ርእይ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን ፕሬዝዳንቱ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ባንኩ የሦስተኛ ሩብ ዓመትና የዘጠኝ ወር አፈፃፀሙን በደብረ ብርሃን ከተማ ገምግሟል፡፡የ2025/26 የአፈጻጸም ግምገማውን በተለያዩ ዙሮች ሲያካሂድ የቆየው ፀደይ ባንክ የማጠቃለያ ውይይቱን የሰቆጣ፣ ወልድያ፣ ደሴ እና ደብረ ብርሃን...
Apr 28, 2026
ፀደይ ባንክ የሦስተኛ ሩብ አመትና የዘጠኝ ወር አፈፃፀሙን ገመገመ
ፀደይ ባንክ በአዲስ አመራር ስር ወደ ላቀ ከፍታ የሚያሸጋግረውን አስደናቂ አፈጻጸም እያስመዘገበ መሆኑን አስታወቀ። ባንኩ የ2025/26 የአፈጻጸም ውይይቱን በተለያዩ ዙሮች እያካሔደ ሲሆን፣ በዋናው መሥሪያ ቤቱ ባካሔደው ውይይት፣ የባንኩ...
Apr 27, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኤኢ ትሬድ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኤኢ ትሬድ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስትራቴጂካዊ ስምምነት በፀደይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ዛሬ ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም ተፈራርመዋል፡፡የፋይናንስ አካታችነትን ለማፋጠን፣ መካከለኛ እና አነስ...
Apr 27, 2026
ፀደይ ባንክ በዋና ዋና የአፈጻጸም መመዘኛዎች የተሻለ ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡
ፀደይ ባንክ የ2025/26 የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ውይይት እና የቀጣይ አቅጣጫዎች መድረኩን ዛሬ ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡ ባንኩ የአፈጻጸም ውይይቱን በተለያዩ ዙሮች እያካሔደ ሲሆን በዛሬው የ...
Apr 23, 2026
ፀደይ ባንክ እና ዜንታይድ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ይፋ አደረጉ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ዜንታይድ ኢኮሜርስ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በፀደይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ዛሬ ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም ይፋ አድርገዋል፡፡የኢ-ኮሜርስ ግብይት ላይ የተደረገውን ይህን ስምምነት የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት...
/