Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Corporate Social Responsibility

Discover our commitment to social responsibility and community impact.

ከልብ ለሕዝብ-የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ኀላፊነት ጉዟችን በጥቂቱ!
Featured CSR

ከልብ ለሕዝብ-የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ኀላፊነት ጉዟችን በጥቂቱ!

ከልብ ለሕዝብ-የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ኀላፊነት ጉዟችን በጥቂቱ!1. ያልተቋረጠ ድጋፍ ለነገዎቹ የዓለም ሻምፒዮናዎች!1.1. ለፀደይ አትሌቲክስ ክለብ ላለፉት 14 ዓመታት ሙሉ በጀት በመመደብ ወጣቶች ህልማቸውን እውን እንዲያደርጉ በየዓመቱ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ እያደረግን እንገኛለን፡፡2. የትምህርት ብርሃን...

Our CSR Initiatives

Discover how we're making a difference in our communities

ከልብ ለሕዝብ-የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ኀላፊነት ጉዟችን በጥቂቱ!
CSR

ከልብ ለሕዝብ-የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ኀላፊነት ጉዟችን በጥቂቱ!

ከልብ ለሕዝብ-የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ኀላፊነት ጉዟችን በጥቂቱ!1. ያልተቋረጠ ድጋፍ ለነገዎቹ የዓለም ሻምፒዮናዎች!1.1. ለፀደይ አትሌቲክስ ክለብ ላለፉት 14 ዓመታት ሙሉ በጀት በመመደብ ወጣቶች ህልማቸውን እውን እንዲያደርጉ...
ከፀደይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቶች መካከል ጥቂቶቹ!
CSR

ከፀደይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቶች መካከል ጥቂቶቹ!

ፀደይ ባንክ በታቀደ እና ማኅበረሰብን ተጠቃሚ ማድረግን ዓላማ ባደረገ መልኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ያውቃሉ?ባንኩ በብድር እና ቁጠባ ተቋምነት ከተመሠረተበት ከሩብ ክፍለ ዘመናት በፊት ጀምሮ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል።ለ...
ፀደይ ባንክ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
CSR

ፀደይ ባንክ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ፀደይ ባንክ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ባንኩ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ቀድሞ በመድረስ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡  በዚህ የት...
ፀደይ ባንክ ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት ድርጅት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
CSR

ፀደይ ባንክ ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት ድርጅት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ፀደይ ባንክ ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት ድርጅት 8 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ዋጋ ያለው የግንባታ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በአዲስ አበባ 15 ወለሎች ያሉት የአረጋውያን መኖሪያ እና ዘመናዊ ሆስፒታል ሠርቶ...
ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
CSR

ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉ ለተጎጂዎች በአመልድ ኢትዮጵያ በኩል የሚደርስ ይሆናል። በዚህም መሠረት የፀደይ ባንክ ፕሬዚደንት አቶ መኮንን የለውምወሰን የ 50 ሚሊዮን ብር ድጋፉን ለአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ዛሬ ኅዳር 22/03/20...