Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 25 to 30 of 139 results
ፀደይ ባንክ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ ለልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ፡፡
Mar 18, 2026

ፀደይ ባንክ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ ለልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ፡፡

ፀደይ ባንክ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ በእንጂባራ፣ ፍኖተ ሠላም፣ ደብረ ማርቆስ እና ሰቆጣ ከተሞች ድጋፍ ለሚሹ የኅበረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ፀደይ ባንክ ፀደይ አርሂቡ በተሰኘውና የሸሪዓ መርህን በተከተለው ከወለድ ነፃ የባንክ አ...
ፀደይ ባንክ የድጋፍ እና የኢፍጣር መርሐ-ግብር በተለያዩ አካባቢዎች ማካሔዱን ቀጥሏል፡፡
Mar 17, 2026

ፀደይ ባንክ የድጋፍ እና የኢፍጣር መርሐ-ግብር በተለያዩ አካባቢዎች ማካሔዱን ቀጥሏል፡፡

ፀደይ ባንክ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ በባሕር ዳር፣ ደሴ፣ ወልድያ፣ ከሚሴ፣ ባቲ፣ ጎንደር እና ደብረ ታቦር ከተሞች á‹¨á‹ľáŒ‹á እና የኢፍጣር መርሐ- ግብሮችን አካሂዷል፡፡ áˆ¨áˆ˜á‹łáŠ• የአብሮነት፣ á‹¨áŠĽá‹áŠá‰ľ እና የመረዳዳት...
ፀደይ ባንክ እና የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ሥራ እና ክህሎት ቢሮ ትብብራቸውን የሚያጠናክር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
Mar 14, 2026

ፀደይ ባንክ እና የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ሥራ እና ክህሎት ቢሮ ትብብራቸውን የሚያጠናክር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ሼል እና ክህሎት ቢሮ ከዚህ ቀደም የነበረውን ትብብራቸውን የሚያጠናክር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ áˆľáˆáˆáŠá‰ą በፀደይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ዛሬ መጋቢት 5/2018 ዓ.ም በባንኩ ምክት...
ፀደይ ባንክ የሀገርን አጠቃላይ የምርት እድገት በሚያግዙ ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ገለጸ፡፡
Mar 09, 2026

ፀደይ ባንክ የሀገርን አጠቃላይ የምርት እድገት በሚያግዙ ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ገለጸ፡፡

የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው ባንኩን ወደተሻለ ውጤታማነት በሚያሸጋግሩ ጉዳዮች ላይ ከዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሼል አስኪያጆች እንዲሁም የቡድን መሪዎች ጋር á‰°á‹ˆá‹Ťá‹­á‰°á‹‹áˆá˘á•áˆŹá‹á‹łáŠ•á‰ą በውይይታቸውም ፀደይ ባንክ የ...
የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት የባንኩን የወደፊት የእድገት አቅጣጫዎች አስመልክቶ ከዲስትሪክት እና ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ጋር ተወያዩ፡፡
Mar 06, 2026

የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት የባንኩን የወደፊት የእድገት አቅጣጫዎች አስመልክቶ ከዲስትሪክት እና ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ጋር ተወያዩ፡፡

የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ከደሴ፣ ወልድያ፣ ሰቆጣ እና ደብረ ብርሃን የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሼል አስኪያጆች እንዲሁም የቡድን መሪዎች ጋር á‰°á‹ˆá‹Ťá‹­á‰°á‹‹áˆá˘  áŠŽáˆá‰Śáˆá‰ť ከተማ ላይ በተካሔደው ውይይት...
እንኳን ለካራማራ ድል መታሰቢያ አደረሳችሁ!
Mar 05, 2026

እንኳን ለካራማራ ድል መታሰቢያ አደረሳችሁ!

እንኳን ለካራማራ ድል መታሰቢያ አደረሳችሁ!የካራማራ ድል-የካቲት ፳፮/፲፱፻፸ ዓ.ም/ 26/1970 ዓ.ም 1. መቼ? የካቲት ፳፮/፲፱፻፸ ዓ.ም /26 ቀን 1970 ዓ.ም/ 2. ምን ተካሄደ? በወቅቱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት የነበ...
/