Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡


ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 19 to 24 of 139 results
ደንበኞች እስከ ግንቦት 6/2018 ዓ.ም የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡
Apr 21, 2026

ደንበኞች እስከ ግንቦት 6/2018 ዓ.ም የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሁሉም ባንክ ደንበኞች እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። á‰Ľáˆ”áˆŤá‹Š ባንክ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ፤ በፋይናንስ ተቋማት...
የፀደይ ባንክ አትሌት በሮተርዳም ማራቶን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸነፈች።
Apr 13, 2026

የፀደይ ባንክ አትሌት በሮተርዳም ማራቶን ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸነፈች።

የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ ለ14 ዓመታት ተይዞ የነበረውን የቦታ ክብረ ወሰን በማሻሻል በኔዘርላንድ-ሮተርዳም ማራቶን አሸንፋለች።አትሌት መቅደስ ዛሬ ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም በኔዘርላንድ-ሮተርዳም በተካሄደ 45ኛው á‹¨áˆ›...
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!
Apr 13, 2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የስኬት እንዲሆንላችሁ ፀደይ ባንክ ከልብ ይመኛል!  áˆ˜áˆáŠŤáˆ የትንሣኤ በዓል!
ፀደይ ባንክ "ለወገኖቻችን ደስታን እንካፍላለን!" በሚል መሪ ሀሳብ በ10 ከተሞች ለበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።
Apr 11, 2026

ፀደይ ባንክ "ለወገኖቻችን ደስታን እንካፍላለን!" በሚል መሪ ሀሳብ በ10 ከተሞች ለበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።

ፀደይ ባንክ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በ10 ከተሞች ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወገኖች የዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡በድጋፍ መርሃ ግብሩ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሮች ኅላፊዎች እና የኃይማኖት አባቶች ፀደይ ባንክ áŠ á‰…áˆ˜ ደካሞችን...
ፀደይ ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የመጀመሪያው የብስክሌት ስፖርት ንቅናቄና ፌስቲቫል በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ፡፡
Mar 23, 2026

ፀደይ ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የመጀመሪያው የብስክሌት ስፖርት ንቅናቄና ፌስቲቫል በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ፡፡

ፀደይ ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የመጀመሪያው የብስክሌት ስፖርት ንቅናቄና ፌስቲቫል መጋቢት 13/2018 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ የብስክሌት ስፖርት ንቅናቄና ፌስቲቫሉ ዓላማ ባሕር ዳር የምትታወቅበትን የብስክሌት ስፖርት እና ብ...
የፀደይ ባንክ አትሌት ለተከታታይ ሦስተኛ ጊዜ አሸነፈች።
Mar 22, 2026

የፀደይ ባንክ አትሌት ለተከታታይ ሦስተኛ ጊዜ አሸነፈች።

የፀደይ ባንክ አትሌት በርነሽ ደሴ በቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ውድድር ለተከታታይ ሦስተኛ ጊዜ አሸንፋለች።ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ የ2018 ዓ.ም ውድድር ዛሬ መጋቢት 13/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።150 ታዋቂ ሴት...
/