Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡


ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 109 to 114 of 139 results
የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
Oct 01, 2025

የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

 December 7, 2023ለተከበራችሁ የፀደይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች፤የፀደይ ባንክ አማ የባለአክሲዮኖች 3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366፤ 367፤ 370፤3...
ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
Oct 01, 2025

ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

 December 4, 2023ድጋፉ ለተጎጂዎች በአመልድ ኢትዮጵያ በኩል የሚደርስ ይሆናል። በዚህም መሠረት የፀደይ ባንክ ፕሬዚደንት አቶ መኮንን የለውምወሰን የ 50 ሚሊዮን ብር ድጋፉን ለአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዓለ...
አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ለፋይናንስ አቅርቦት ተደራሽነትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
Oct 01, 2025

አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ለፋይናንስ አቅርቦት ተደራሽነትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡

 November 28, 2023የኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በፓናል ውይይት፣ በአውደ ርዕይ እና በልዩ ልዩ ዝግጂቶች እየተከበረ ነው፡፡የፀደይ ባንክ ፕሬዚዳንት እና የማኅበሩ የቦርድ...
የፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ማስታወቂያ
Oct 01, 2025

የፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ማስታወቂያ

 November 27, 2023ለፀደይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎችአዲስ ዘመን እሑድ...
አዲስ ነገር አለ! በቅርብ ቀን በእጅዎ!
Oct 01, 2025

አዲስ ነገር አለ! በቅርብ ቀን በእጅዎ!

 November 4, 2023በቅርብ ቀን አዲስ ነገር… በእጅዎ!ከፀደይ ባንክ!ለሚሊዮኖች ኑሮ መሻሻል ከሚተጋው ከፀደይ ባንክ ጋር ይሥሩ!ለሕልምዎ እውን መሆን!ለአስተማማኝ የፋይናንስ አቅርቦት!ጠቀም ላለ ወለድ!ለፈጣንና አስደሳች አገ...
Privacy Policy
Oct 01, 2025

Privacy Policy

 November 3, 2023Welcome to Tsedey Bank. At Tsedey Bank, we prioritize the protection of your privacy and personal data. This Privacy Policy outl...
/