Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Jun 15, 2026
ፀደይ ባንክ በአስተሳሰብ ለውጥ እና በዘመናዊ የባንክ አሠራር ላይ ያተኮረ ታሪካዊ ሥልጠና ለሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ሰጠ
ከሰኔ 5 እስከ 7/2018 ዓ.ም ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት፣ ፀደይ ባንክ የተያያዘውን ታላቅ ተቋማዊ ሽግግር ለማፋጠንና የነገውን ስኬት ለመቅረጽ ያለመ፣ በአስተሳሰብ ለውጥ እና በዘመናዊ የባንክ አሠራር ላይ ያተኮረ እጅግ ከፍተኛ ሥልጠና በስኬት...
Read More
All News
Showing 103 to 108 of 134 results
Oct 01, 2025
ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀደይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!
ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀደይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! ?ከውጭ ሀገራት በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች አማካኝነት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀደይ ባንክ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ! ?ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘ...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
December 7, 2023ለተከበራችሁ የፀደይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች፤የፀደይ ባንክ አማ የባለአክሲዮኖች 3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366፤ 367፤ 370፤3...
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
December 4, 2023ድጋፉ ለተጎጂዎች በአመልድ ኢትዮጵያ በኩል የሚደርስ ይሆናል። በዚህም መሠረት የፀደይ ባንክ ፕሬዚደንት አቶ መኮንን የለውምወሰን የ 50 ሚሊዮን ብር ድጋፉን ለአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዓለ...
Oct 01, 2025
አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ለፋይናንስ አቅርቦት ተደራሽነትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
November 28, 2023የኢትዮጵያ አነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በፓናል ውይይት፣ በአውደ ርዕይ እና በልዩ ልዩ ዝግጂቶች እየተከበረ ነው፡፡የፀደይ ባንክ ፕሬዚዳንት እና የማኅበሩ የቦርድ...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ ማስታወቂያ
November 27, 2023ለፀደይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነዉ የተመረጡ 24 (ሃያ አራት) ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና 12 (አስራ ሁለት) ተጠባባቂዎችአዲስ ዘመን እሑድ...
Oct 01, 2025
አዲስ ነገር አለ! በቅርብ ቀን በእጅዎ!
November 4, 2023በቅርብ ቀን አዲስ ነገር… በእጅዎ!ከፀደይ ባንክ!ለሚሊዮኖች ኑሮ መሻሻል ከሚተጋው ከፀደይ ባንክ ጋር ይሥሩ!ለሕልምዎ እውን መሆን!ለአስተማማኝ የፋይናንስ አቅርቦት!ጠቀም ላለ ወለድ!ለፈጣንና አስደሳች አገ...
/