Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 85 to 90 of 139 results
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ ድጋፍ ለሚሹ ሕጻናት ግማሽ ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ የትምሕርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
September 25, 2024ፀደይ ባንክ ግማሽ ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ ድጋፍ ለሚሹ 500 ተማሪዎች 500 ደርዘን ደብተር እና 50 ፓኬት እስክርቢቶ ድጋፍ አድርጓል።ሰውን በሚያስቀድሙ ማኅበራዊ ኀላፊነቶች የሚታወቀው የሁሉም የሆ...
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ በስካይ ላይት ሆቴል የሐዋላ አውደ ርዕይ እየተሳተፈ፤ የሐዋላ ፕሮዳክቶቹንም እያስተዋዎቀ ነው፡፡
September 5, 2024ፀደይ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል::በአውደ ርዕዩ ባንኩ “ታታሪዎቹ” የተሰኘውን የሐዋላ የቁጠባ አማራጭ...
Oct 01, 2025
የጨረታ ማስታዎቂያ
August 22, 2024ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ለአቶ ጌታቸው አባት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረጁየተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠውስልጣን መሰረት በግልጽ...
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ እና የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
August 15, 2024ፀደይ ባንክ እና የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ በጋራ ለመሥራት ዛሬ ሐምሌ 09/2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡በፀደይ ባንክ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የዲጂታል እና...
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ የ2023/24 አፈፃፀም እና 2024/25 እቅድ ላይ ውይይት
ባንኩ የማኔጅመንት አባላት፣ የዲስትሪክት እና ዲቪዥን ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት ነው የአፈፃፀም እና የእቅድ ውይይቱን ዛሬ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ያካሄደው።በውይይቱም የ2023/24 አፈፃፀሙን በጥልቀት በመገምገም የቀ...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንኩ አትሌት ዳዊት ቢተው በ1500 ሜትር ውድድር የፍፃሜ ውድድሩን በ1ኛነት አጠናቀቀ።
July 8, 2024የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሲዳማ ክልላዊ መንግስት ከሰኔ 25/2016 እስከ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ክለብም በውድድሩ በተወሰኑ አትሌቶች...
/