Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 67 to 72 of 139 results
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
May 15, 2025ባንካችን ፀደይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም 2025 ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ባንካችን በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚዬም ውስጥ በተዘጋጀለት ቦታም አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራትን ጨምሮ...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የተሳተፈበት 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ።
May 13, 2025በውድድሩ ዘጠኝ የባንኩ አትሌቶች በ3,000 ሜትር መሰናክል፣ በ5,000 ሜትር፣ በ10,000 ሜትር እና በ1,500 ሜትር ውድድሮች ተሳትፈዋል፡፡በመክፈቻው እለት በተካሄደው የ10,000 ሜትር ውድድር በርካታ ዙ...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10,000 ሜትር ውድድር የብር ሜዳልያ አስገኘች።
May 7, 202554ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል፡፡ በዚህ ውድድር ዘጠኝ የፀደይ ባንክ አትሌቶች በ3,000 ሜትር መሰናክል፣ በ5,00...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10,000 ሜትር ውድድር የብር ሜዳልያ አስገኘች።
May 7, 202554ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል፡፡ በዚህ ውድድር ዘጠኝ የፀደይ ባንክ አትሌቶች በ3,000 ሜትር መሰናክል፣ በ5,00...
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ የዘጠኝ ወራት አፈጻጸሙን አስመልክቶ በዋናው መሥሪያ ቤት ምክክር አካሄደ፡፡
May 3, 2025ፀደይ ባንክ በዲስትሪክቶች ደረጃ ሲያካሂድ የነበረውን የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ምክክር ዛሬ ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት አካሂዷል፡፡ባንኩ የዲስትሪክቶችን አፈጻጸም ከሰሞኑ ሲገመግም ቆይቷል።ዛሬ...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌቶች በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 5 ኪ.ሜ ውድድር አሸነፉ።
March 17, 2025የፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ አትሌቶች ዛሬ መጋቢት 07/2017 ዓ.ም በተካሄደው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል።ውድድሩ በየዓመቱ የሚዘጋጅ፣ በርካታ ልምድ ያላቸው እና ጠንካራ...
/