Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡


ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 79 to 84 of 139 results
አዲስ ዜና አለን!፡
Oct 01, 2025

አዲስ ዜና አለን!፡

ለክቡራን ደንበኞቻችን! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰጠው መመሪያ መሰረት ከዛሬ ረቡዕ ታኅሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት...
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታዎቂያ
Oct 01, 2025

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታዎቂያ

 December 4, 2024የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የጉባኤ ጥሪበኢትዮጵያ ንግድ ህግ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366፤ 367፤ 37...
የጨረታ ማስታዎቂያ
Oct 01, 2025

የጨረታ ማስታዎቂያ

 October 22, 2024ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ለአቶ ጌታቸው አባት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግ...
ፀደይ ባንክ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ጋር የክፍያ አጋርነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡
Oct 01, 2025

ፀደይ ባንክ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ጋር የክፍያ አጋርነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

 October 19, 2024ፀደይ ባንክ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ስምምነቱ ፀደይ ባንክ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የሚ...
የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
Oct 01, 2025

የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

 October 14, 2024ለተከበራችሁ የፀደይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች፤የፀደይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ (የተደገመ) በኢትዮጵያ ንግድ ህግ ቁጥር 1243/2013 አንቀጽ 366፤ 367፤ 3...
ለውድ የፀደይ ባንክ ደንበኞች!
Oct 01, 2025

ለውድ የፀደይ ባንክ ደንበኞች!

 October 3, 2024መንግሥት በቅርቡ ባወጣው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሠረት የፋይናንስ ተቋማት በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሰበስቡ ተመላክቷል፡፡ባንካችን ፀ...
/