Latest News
Stay updated with our latest news and events.
Featured News
Latest
Aug 26, 2026
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።
Read More
All News
Showing 73 to 78 of 139 results
Oct 01, 2025
Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!
March 7, 2025Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!በቀላሉ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን ሂደቶች ይከተሉ!የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ...
Oct 01, 2025
ፀደይ ባንክ እና ጤና ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
March 6, 2025ፀደይ ባንክ የዲጂታል ጤና ክፍያ የሙከራ ትግበራ ላይ በጋራ ለመሥራት ከጤና ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የፊርማ ሥነ-ሥርዐቱ ዛሬ የካቲት 26/2017 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ ነው የ...
Oct 01, 2025
ባንኩ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዝገቡ ቅርንጫፎች እና ዲስትሪክቶች እውቅና ሰጠ፡፡
February 10, 2025ፀደይ ባንክ በ2024/2025 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የተሻለ አፈጻጸም ላስመዝገቡ ቅርንጫፎች እና ዲስትሪክቶች እውቅና ሰጥቷል፡፡ፀደይ ባንክ የ2024/2025 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማ...
Oct 01, 2025
የፀደይ ባንክ አትሌት ኢትዮጵያን በአፍሪካ ውድድር መወከል የሚያስችላትን ውጤት አስመዘገበች።
February 3, 2025የፀደይ ባንክ አትሌት ኢትዮጵያን በአፍሪካ ውድድር መወከል የሚያስችላትን ውጤት አስመዘገበች።በ42ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ውድድር የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10...
Oct 01, 2025
የኤቲኤም ማሽን ሲጠቀሙ ደኅንነትዎ መጠበቁን ያረጋግጡ!
February 1, 2025የኤቲኤም ማሽን ሲጠቀሙ ደኅንነትዎ መጠበቁን ያረጋግጡ!የኤቲኤም ማሽን ሲጠቀሙ ደኅንነትዎ መጠበቁን ያረጋግጡ!የምስጢር ቁጥርዎን ሲያስገቡ ሌሎች እንዳይመለከቱ ይሸፍኑ፡፡የምስጢር ቁጥርዎን ለሌላ ሰው አያሳዩ...
Oct 01, 2025
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የፀደይ ባንክን የዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻ የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡
January 27, 2025የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የፀደይ ባንክን የዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ፀደይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ-ሰንጋ ተራ ላይ እያስገነባ ይገኛል፡፡የባንኩ...
/