Aug 31, 2026

Exchange Rate

Currency Buying Selling W. Avg Buy W. Avg Sell

Latest News

Stay updated with our latest news and events.

Featured News

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡
Latest Aug 26, 2026

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

ፀደይ ባንክ እና ኢግል ላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ግሩፕ የግብርና ግብዓት ሥርጭትን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡

ተቋማቱ፣ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ነው በጋራ የመሥራት ስምምነቱን በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት የተፈራረሙት።

Read More

All News

Showing 61 to 66 of 139 results
የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ የፀደይ ባንክ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው።
Oct 01, 2025

የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ የፀደይ ባንክ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው።

 August 6, 2025ባንኩ የ2024/25 አፈፃፀም እና የ2025/26 እቅዱ ላይ በዲስትሪክት ደረጃ ሲወያይ ሰንብቷል።በውይይቱ ማጠናቀቂያ ላይም የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች እውቅና፣ ምስክር ወረቀት፣...
ፀደይ ባንክ ከክራፍት ሲልከን የቴክኖሎጂ ግሩፕ ጋር አብሮ ለመሥራት ተፈራረመ፡፡
Oct 01, 2025

ፀደይ ባንክ ከክራፍት ሲልከን የቴክኖሎጂ ግሩፕ ጋር አብሮ ለመሥራት ተፈራረመ፡፡

 August 1, 2025ፀደይ ባንክ አ.ማ ከክራፍት ሲልከን ግሩፕ ጋር በኮር ባንኪንግ ሲስተም ዘርፍ አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ዛሬ ሐምሌ24/2017 ዓ.ም በዋናው መሥሪያ ቤት ተፈራርሟል፡፡የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት አ...
ፀደይ ባንክ ከማስተር ካርድ እና ከሰፖርት ኤዱኬሽን ጋር አብሮ ለመሥራት ተፈራረመ፡፡
Oct 01, 2025

ፀደይ ባንክ ከማስተር ካርድ እና ከሰፖርት ኤዱኬሽን ጋር አብሮ ለመሥራት ተፈራረመ፡፡

 July 28, 2025ፀደይ ባንክ ከማስተር ካርድ እና ከሰፖርት ኤዱኬሽን ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራሟል፡፡ከማስተር ካርድ ጋር የተፈጸመው ስምምነ...
ፀደይ ባንክ አጠቃላይ ካፒታሉን ከ 13 ቢሊዮን ብር በላይ፣ አጠቃላይ ሀብቱን ደግሞ ከ74 ቢሊዮን ብር በላይ አደረሰ።
Oct 01, 2025

ፀደይ ባንክ አጠቃላይ ካፒታሉን ከ 13 ቢሊዮን ብር በላይ፣ አጠቃላይ ሀብቱን ደግሞ ከ74 ቢሊዮን ብር በላይ አደረሰ።

 July 23, 2025ፀደይ ባንክ አ.ማ የ2024/25 እቅድ አፈፃፀም እና የ2025/26 እቅድ ትውውቅ በዋና መሥሪያ ቤቱ እያካሔደ ይገኛል።በውይይቱ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የነበሩ ስኬቶች እና ፈተናዎችን በመለየት ለቀጣይ የተሻ...
የፀደይባንክአትሌትለኢትዮጵያየነሐስሜዳልያአስገኘች፡፡
Oct 01, 2025

የፀደይባንክአትሌትለኢትዮጵያየነሐስሜዳልያአስገኘች፡፡

 July 19, 2025የፀደይ ባንክ አትሌት በርነሽ ደሴ ለኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳልያ አስገኝታለች፡፡የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት&nb...
ፀደይ ባንክ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባዔ ላይ አገልግሎቶቹን ማስተዋወቁን ቀጥሏል፡፡
Oct 01, 2025

ፀደይ ባንክ በኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባዔ ላይ አገልግሎቶቹን ማስተዋወቁን ቀጥሏል፡፡

 May 16, 2025በኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ፀደይ ባንክ ልዩ ልዩ የባንክ አገልግሎቶቹን ለጎብኝዎቹ እና ለታዳሚዎቹ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ትናንት ግንቦት 07/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚዬም...
/